Welcome to Gebeya Media — Your Trusted Source for Insightful Analysis
News, culture, geopolitics and the stories shaping Ethiopia and our region.
ወደ ገበያ ሚዲያ እንኳን በደህና መጡ – የታማኝ መረጃ እና ጥልቅ ትንታኔ ምንጭ።
ዜና፣ ባህል፣ ጂኦፖለቲካና ኢትዮጵያንና ቀጠናችንን የሚቀርጹ ታሪኮች።
Who We Are
እኛ ማን ነን?
Our Focus
የምንሰራቸው ዋና ዋና ተግባራት
ወቅታዊ ዜናዎች
በኢትዮጵያ እና በዓለም ዙሪያ የሚከሰቱ አዳዲስ ክስተቶችን በስፋት መዘገብ።
ቀጠናዊ እና ዓለም አቀፍ ትንታኔ
በአፍሪካ ቀንድ፣ በመካከለኛው ምስራቅ እና በዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ዙሪያ በባለሙያ የተደገፉ ትንታኔዎችን ማቅረብ።
የብሔራዊ ጥቅም ጉዳዮች
በኢትዮጵያ ስትራቴጂካዊ እና ብሔራዊ ጥቅሞች ላይ ጥልቅ አስተያየቶችን እና ትንታኔዎችን መስጠት።
ቢዝነስ እና ኢኮኖሚ
በገበያ እንቅስቃሴዎች፣ በንግድ እና በኢኮኖሚ እድገቶች ላይ አስተማማኝ መረጃዎችን ማድረስ።
ፖድካስት እና መልቲሚዲያ
ለዘመኑ የዲጂታል ተጠቃሚ በሚመች መልኩ በድምፅ እና በምስል የተቀነባበሩ ፕሮግራሞችን ማቅረብ።
To empower our audience with verified information and professional analysis that fosters a deeper understanding of the forces shaping our world.
ተከታታዮቻችን በዓለማችን ላይ ተጽዕኖ ለሚያሳድሩ ኩነቶች ጥልቅ ግንዛቤ እንዲኖራቸው የተረጋገጡ መረጃዎችን እና ሙያዊ ትንታኔዎችን ተደራሽ ማድረግ።
Why Choose Us
In an era of information overload, Gebeya Media stands for clarity, integrity, and depth. Whether through our website, podcasts, or social media presence, we are committed to being a voice of reason and a source of truth.
ለምን ይመርጡናል?
የመረጃ መብዛት ባለበት በዚህ ዘመን፣ ገበያ ሚዲያ ግልጽነትን፣ ታማኝነትን እና ጥልቀትን መርሆው አድርጎ ይሰራል።
የተረጋገጠ መረጃ
ከመታተሙ በፊት እያንዳንዱ መረጃ ይታያል።
ታማኝነት
ከውጭ ጫናዎች ነፃ የሆነ ራሱን የቻለ ሪፖርት።
ጥልቅ ትንታኔ
ከርዕስ ያለፈ — ለመረዳት የሚረዳ አውድ።
Have a story tip, partnership idea, or feedback? We would love to hear from you.
ሊጋሩን የሚፈልጉት ዜና ወይም ሐሳብ አለዎት? ለመስማት ዝግጁ ነን።